News

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት በሲስተም ሰርተፊኬሽን ISO/IEC 17021-1 and ISO/IEC 17021-3 quality management system (QMS) to level-5 ISO 9001 በአለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም እና በአፍሪካ አክሪዲቴሽን ኮኦፐሬሽን እውቅና አገኘ፡፡

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት በአለም አቀፍ አክሬዲቴሽን እና በአፍሪካ አክሪዲቴሽን ኮኦፐሬሽን ግምገማ ከጥቅምት 15-17 ቀን 2014ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን የተገኙት 02 ክፍተቶች እና 09 አስተያየቶች የማስተካከያ እርምጃዎችን በመውሰድ በአፍሪካ አክሪዲቴሽን ኮኦፐሬሽን ካውንስል ከግንቦት 24-25 2014ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ በAFRAC እና ሐምሌ 1 ቀን…

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ለኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር በፍተሻ ላቦራቶሪ ISO/IEC 17025 በፊዚካል እና ኬሚካል ወሰኖች የአክሪዲቴሸን አገልግሎት ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ለኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር ባቀረቡት ማመልከቻ መሰረት የተቀመጠውን ዓለም አቀፍና ብሔራዊ መስፈርቶች በፍተሻ ላቦራቶሪ ISO/IEC 17025 በሁለት ወሰኖች ማለትም ፊዚካል እና ኬሚካል ስላሟሉ የአክሪዲቴሸን ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር ያገኘውን የአክሪዲቴሸን አገልግሎት ሰርቲፍኬት አገልግሎቱን…

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት ለስድስት የሕክምና፣ ለሶስት የፍተሻ ላቦራቶሪዎች፣ ለሶስት የኢንስፔክሽን እና ለአንድ የሰርቲፍኬሽን ተቋም የአክሬዲቴሽን አገልግሎት ሰጠ::

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሸን አገልግሎት የአክሬዲቴሽን ተጠቃሚ ለመሆን ለተቃሙ ማመልከቻ ላቀረቡና የተቀመጠውን ዓለም አቀፍና ብሔራዊ መስፈርቶች ላሟሉ ለስድስት የሕክምና፣ ለሶስት የፍተሻ ላቦራቶሪ፣ ለሶስት የኢንስፔክሽን እና ለአንድ የሰርቲፍኬሽን ተቋም የአክሬዲቴሽን አገልግሎት ሰጠ፡፡ ተቋሙ ዛሬ ግንቦት 9ቀን 2014ዓ.ም በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በተካሄደው…

የተቋሙን ዓላማን ለማሳካት የተቋም ባለሙያዎች ራሳቸውን በሙያ ሊያሳድጉ ይገባል

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ሠራተኞች በሃገር ውስጥ የያዛቸውን ዓላማዎች ለማሳካትና ዓላም አቀፍ ተቀባይነቱን አስጠብቆ ለመቀጠል የተቋሙ ባለሙያዎች ራሳቸውን ወቅቱ ከሚጠይቀው ሙያዊ ብቃት ሊኖራቸው እንደሚገባ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ ዋና ዳይሬክተሩ አቶ አርአያ ፍስሃ ለተቋሙ ሰራተኞች በተለወጡ የተቋሙ ሰነዶችና መመሪያዎች ላይ በተዘጋጀው…

EAS-Ethiopian Accreditation Service name change is officially registered at International Laboratory Accreditation Cooperation-ILAC.

EAS-Ethiopian Accreditation Service name change is officially registered at International Laboratory Accreditation Cooperation-ILAC. EAS will continue the smooth transition on national, regional (AFRAC) and international linkages that will benefit our customers (Accredited Conformity Assessment Bodies) and our country. EAS have…

የጤና ተቋማትን የአክሬዲቴሸን ተጠቃሚ ማድርግ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ሊሆን ይገባል

ሕብረተሰቡ ቅሬታ ከሚያነሳባቸው የአገልግሎት ዘርፎች አንዱ የጤና አገልግህሎቱ በመሆኑ የጤና አገልግሎቱን ማዘመንና የአክሪዲቴሽን ተጠቃሚ ማድርግ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ሊሆን ይግባል ሲሉ የኦሮሚያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ባለስልጣን  የሳይንስ ዘፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ገለፁ የባለስልጣኑ የሳይንስ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ልጃለም ረጋሳ…

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት (EAS-Ethiopian Accreditation Service)ለኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን( Ethiopian Food and Drug Authority /EFDA/ የአክሪዲቴሸን አገልግሎት ሰጠ

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ለኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን በኢንስፔክሽን ዘርፍ የአክሪዲቴሽን አገልግሎት ሰጠአገልግሎቱ ለባለስልጣኑ መሥሪያቤት በኢንስፔክሽን ዘርፍ ISO/IEC 17020 በመድሃቲት ተቋማት ኢንስፔክሽን የአክሪዲቴሸን አገልግሎቱን የሰጠ ሲሆን የባለስልጣኑ መሥሪያቤት በዚህ ዘርፍ የአክሪዲቴሸን ተጠቃሚ በመሆኑ በተለይ መንግስት በሕክምናው ዘርፍ የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል እያደረገ…

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ፖሊሲዎችንና ዓላማዎችን በደንብ መረዳት እንደሚገባ ተገለፀ

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ማኔጅመንትና የቴክኒክ ባለሙያዎች የአገልግሎቱን ፖሊሲዎችና ዓላማዎች በአግባቡ ተረድተው አገልግሎቱን ሲሰጡ በእውቀት ላይ ተመስርተው ሊሆኑ እንደሚገባ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ገለፁ ዋና ዳይሬክተሩ አቶ አርአያ ፍስሃ ዛሬ የካቲት 16ቀን 2014ዓ.ም በአዳማ በተጀመረው የአገልግሎቱ የማኔጅመንትና የቴክኒካል ባለሙያዎች ISO/IEC 17011:2017 በዓለም…

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት ለሕክምናና ለፍተሻ ላቦራቶሪዎች ስልጠና ሰጠየኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት ከተለያዩ የመንግስትና የግል ሆስፒታሎችና የሕክምና ተቋማት እንዲሁም ኢንዱስትሪዎችና አምራች ድርጅቶች ለተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎችና ሃላፊዎች ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ዛሬ የካቲት 14ቀን 2014ዓ.ም በአዲስ አበባ ውስጥ በጀመረው ስልጠና ከተለያዩ የመንግስትና የግል ሆስፒታሎች የተውጣጡ ከ20 በላይ የሕክምና ላቦራቶሪ ባለሙያዎችና የላቦራቶሪ ኃላፊዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡በስልጣናው ለሕክምና ላቦራቶሪዎች ISO 15189 ደረጃን መሰረት አደርጎ የሚሰጥ ሲሆን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ዓላማም የሕክምና…

የኢትዮጵያ አክሪዲቴንሽ አገልግሎት የሴቶች ፎረም ተመሰረተ

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት የሴቶችን ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችላቸውን የሴቶች ፎረም መሰረቱ፡፡ የአገልግሎቱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ባለሙያ ወ/ሮ አዜብ ሰለሞን ጥር 20 እና 21ቀን 2014ዓ.ም የተቋሙ ሴት ሰራተኞች ባደረጉት ስብሰባ የአገልግሎቱ የሴቶች ፎረም መመስረቱን መቻሉን ገልፀዋል፡፡ ፎረሙ በዋናነት ሴቶች…