News
የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ከግሎባል ኤሲአይ (Global ACI) ጋር ያለውን የባለብዙ ወገን የጋራ እውቅና ስምምነት በፊርማ አደሰየኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት የአለምአቀፍ ዕውቅና ትብብር (GLOBAL ACCREDITATION COOPERATION INCORPORATED) ሙሉ አባል ሆነ::በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሁለተኛ ግዜ ከነሐሴ 24-29/2017 ዓ.ም እየተካሄደ የሚገኘው ‘የኢትዮጵያ ይግዙ ‘ የንግድ ሳምንት ላይ የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት የሚሰጣቸዉን አገልግሎቶች ለጎብኝዎች በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል፡፡Call for Healthcare Accreditation Surveyorየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት የኢስኳ ISQua ይፋዊ ሙሉ አባል በመሆን አለም አቀፍ የጤና ዘርፍ አክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት መስጠት የሚያስችለውን እውቅና አጊንቷል።የኢትዮጵያ አክሬድቴሽን አገልግሎት 17ኛውን የሰንደቅ አላማ ቀን አከበረ።የመ/ቤቱ ሰራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱጥራትን ማስጠበቅ የሁሉም አካላት አንገብጋቢ ጉዳይ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በልዩ ልዩ መስኮች ዓለም አቀፍ  እውቅና አገኘ፡፡አገልግሎቱ ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ ዕውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የስድስት ወር አፈጻጸም እየገመገም ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የስድስት ወር አፈጻጸም ግምገማ ሁሉም የስራ አስፈጻሚ የክፍሉን አፈጻጸም ከእቅዱ ጋር በማዛምድ ከታህሳስ 21 እስከ 22 2015 ዓ.ም እየገመገም ይጋኛል፡፡

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት Management System Certification ISO/IEC 17021:2012 ስታንዳርድ ላይ ስልጠና ሰጠ።

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ISO/IEC 17021:2012 ስታንዳርድ ላይ ከተለያዩ ተማቋት ለተውጣጡ ሃላፊዎችና ባልሙያዎች ወንድ 13 ሴት 04 አጠቃላይ ለ17 ተሳታፊዎች ከታህሳስ 20- 21 የግንዛቤ ማስጨበጫ በአርባምንጭ ከተማ ስልጠና ሰቷል። የተሰጠው ስልጠና ስለ አገልግሎቱ ግንዛቤን ከመፍጠር ባሻገር ለአምራችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የአሰራር…

የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢትዮጵያ አክሪድቴሽን አገልግሎት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ጎበኙ፡

በክብርት ወ/ሮ አይሻ ያህያ የተመራው በኢፌዲሪ ህዝብ ተወካየች ምክርቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ህዳር 28 ቀን 2015 ዓ/ም በኢትዮጵያ አክሪድቴሽን አገልግሎት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ጎብኝተዋል፡፡ የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎትን በጎበኙብት ወቅት የሚሰጣቸውን የአክሬዲቴሽን…

Quality Council of India የISO/IEC17020:2012 ስታንዳርድ ላይ ለቴክኒካል አሰሰሮች ስልጠና ሰጠ።

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ከ Quality Council of India ጋር በገባው ስምምነት መሰረት ISO/IEC 17020:2012 ስታንዳርድ ላይ ለ20 ቴክኒካል አሰሰሮች ከታህሳስ 3-5 2015ዓ.ም ስልጠና የሰጠ ሲሆን የመስክ ግምገማ ከታህሳስ 6-7 2015ዓ.ም እያካሂደ ይገኛልእየተሰጠ ያለው ስልጠና ለአገልግሎቱ ብቃት ያላቸው የትርፍ ሰአት ባለሙያዎችን…

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ለአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ከታሀሳስ 7-8 2015 ዓ.ም በአዳማ እየተሰጠ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጠናቀቀ::

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ለተቋሙ የሥራ ኃላፊዎች እና ለሠራተኞቹ በውጤት ተኮር እቅድ ዝግጅት፣በተቀናጀ የሲቪል ሰርቪስ መረጃ አያያዝ እና በፌደራል መንግስት የሰራተኞች አዋጅ 1064/2010 ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከታሕሳስ 08 እስከ ታሕሳስ 09 ቀን 2015ዓ.ም ለሁለት ቀናት በአዳማ ከተማ በተካሄደው ስልጠና…