News

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ፖሊሲዎችንና ዓላማዎችን በደንብ መረዳት እንደሚገባ ተገለፀ

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ማኔጅመንትና የቴክኒክ ባለሙያዎች የአገልግሎቱን ፖሊሲዎችና ዓላማዎች በአግባቡ ተረድተው አገልግሎቱን ሲሰጡ በእውቀት ላይ ተመስርተው ሊሆኑ እንደሚገባ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ገለፁ ዋና ዳይሬክተሩ አቶ አርአያ ፍስሃ ዛሬ የካቲት 16ቀን 2014ዓ.ም በአዳማ በተጀመረው የአገልግሎቱ የማኔጅመንትና የቴክኒካል ባለሙያዎች ISO/IEC 17011:2017 በዓለም…

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት ለሕክምናና ለፍተሻ ላቦራቶሪዎች ስልጠና ሰጠየኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት ከተለያዩ የመንግስትና የግል ሆስፒታሎችና የሕክምና ተቋማት እንዲሁም ኢንዱስትሪዎችና አምራች ድርጅቶች ለተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎችና ሃላፊዎች ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ዛሬ የካቲት 14ቀን 2014ዓ.ም በአዲስ አበባ ውስጥ በጀመረው ስልጠና ከተለያዩ የመንግስትና የግል ሆስፒታሎች የተውጣጡ ከ20 በላይ የሕክምና ላቦራቶሪ ባለሙያዎችና የላቦራቶሪ ኃላፊዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡በስልጣናው ለሕክምና ላቦራቶሪዎች ISO 15189 ደረጃን መሰረት አደርጎ የሚሰጥ ሲሆን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ዓላማም የሕክምና…

የኢትዮጵያ አክሪዲቴንሽ አገልግሎት የሴቶች ፎረም ተመሰረተ

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት የሴቶችን ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችላቸውን የሴቶች ፎረም መሰረቱ፡፡ የአገልግሎቱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ባለሙያ ወ/ሮ አዜብ ሰለሞን ጥር 20 እና 21ቀን 2014ዓ.ም የተቋሙ ሴት ሰራተኞች ባደረጉት ስብሰባ የአገልግሎቱ የሴቶች ፎረም መመስረቱን መቻሉን ገልፀዋል፡፡ ፎረሙ በዋናነት ሴቶች…