News

የሕክምና ላቦራቶሪዎች ወደ አክሪዲቴሽን ቢመጡ አገልግሎታቸው ይበልጥ ተአማኒነት ያገኛል

የሕክምና ላቦራቶሪዎች ወደ የአክሪዲቴሽን ተጠቃሚ ቢሆኑ ለሕብረተሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ይበልጥ ተአማኒነት ያገኛል ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ፡፡ ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ጌተንት ጽጌመላክ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ለመንግስትና ለግል የሕክምና ተቋማት የላቦራቶሪ ኃላፊዎችና ባሙያዎችና በተዘጋጀው ስልጠና…