News
የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ከግሎባል ኤሲአይ (Global ACI) ጋር ያለውን የባለብዙ ወገን የጋራ እውቅና ስምምነት በፊርማ አደሰየኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት የአለምአቀፍ ዕውቅና ትብብር (GLOBAL ACCREDITATION COOPERATION INCORPORATED) ሙሉ አባል ሆነ::በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሁለተኛ ግዜ ከነሐሴ 24-29/2017 ዓ.ም እየተካሄደ የሚገኘው ‘የኢትዮጵያ ይግዙ ‘ የንግድ ሳምንት ላይ የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት የሚሰጣቸዉን አገልግሎቶች ለጎብኝዎች በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል፡፡Call for Healthcare Accreditation Surveyorየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት የኢስኳ ISQua ይፋዊ ሙሉ አባል በመሆን አለም አቀፍ የጤና ዘርፍ አክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት መስጠት የሚያስችለውን እውቅና አጊንቷል።የኢትዮጵያ አክሬድቴሽን አገልግሎት 17ኛውን የሰንደቅ አላማ ቀን አከበረ።የመ/ቤቱ ሰራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱጥራትን ማስጠበቅ የሁሉም አካላት አንገብጋቢ ጉዳይ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በልዩ ልዩ መስኮች ዓለም አቀፍ  እውቅና አገኘ፡፡አገልግሎቱ ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ ዕውቅና ሰጠ

ጽ/ቤቱ በኮቪድ ወረርሺኝ ወቅት የድጂታላይዜሽንና የኦን ላይን አክሬዲቴሽን ሶሉሽን እንዲሁም የሰነድ ዝግጅት ሥራ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ ሰርቷል:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት የኮቪድ 19 ወረርሺኝ በተከሰተበት ወቅት የጽ/ቤቱን ሥራ በኦን ላይን ለማድረግና አዳስ የአክሪዲቴሸን ወሰኖችን ለማስፋት ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን የጽ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ገለጹ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩአቶ አርአያ ፍስሃ የጽ/ቤቱን የ2013 ዓ.ም የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ከሰራተኞች ጋር በጋራ…

ጽ/ቤቱ ለተለየያ ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት በኮንስትራክሽንንና በብረታብረት ዘርፍ ለተሰማሩ አምራቾችና አገልግሎት ሰጪዎች የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ፡፡ ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው ለኮንስትራክሽንንና በብረታብረት የማምረቻ ተቋማትና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች  የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መክፈቻ ላይ የጽ/ቤቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ጽጌመላክ ባደረጉት ንግግር ተቋማት…