News

የመ/ቤቱ ሰራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች ነሀሴ 17/2016 ዓ.ም በእንጦጦ ተራራ በመገኘት የችግኝ ተከላ አከናውነዋል፡፡ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የንድና ቀጣናዊ ትስስር ሚነስቴር ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች ጋር በመሆን የችግኝ ተከላው ተከናውኗል፡፡ የአገልግሎቱ ሰራተኞች አምና በተመሳሳይ በደበል ተራራና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ አሻራቸውን ማሳረፋቸው…

ጥራትን ማስጠበቅ የሁሉም አካላት አንገብጋቢ ጉዳይ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

ያለጥራት ውድድር ሊታሰብ የማይችል በመሆኑ ጥራትን ማስጠበቅ የሁሉም አካላት አንገብጋቢ ጉዳይ ሊሆን እንደሚገባ  የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ክቡር ዶር. ካሳሁን ጎፌ ገለጹ፡፡ ይህንን የገለጹት ሚኒስቴሩ ከነሀሴ 19-23፣2016 ዓ.ም ድረስ “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው የንግድ ሳምንት አካል በመሆን ነሀሴ…

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በልዩ ልዩ መስኮች ዓለም አቀፍ  እውቅና አገኘ፡፡

የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ምአዲስአበባ የ ዓለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም (IAF) በምርት ሰርቲፊኬሽን product Certification-ISO/IEC17065(12 February 2024) እንዲሁም የዓለም አቀፍ አክሪዲቴሽን ላብራቶሪ ትብብር (ilac) የእዉቅና የምስክር ወረቀት አግኝቶል፡፡

አገልግሎቱ ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ ዕውቅና ሰጠ

ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ******************************************************************* የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ በግብርና ምርቶች ኢንስፔክሽን ዘርፍ በሁለት ምርቶች እና በአራት ወሰኖች ላይ የአክሬዲቴሽን ዕውቅና ሰጠ። በዕውቅና አሰጣጥ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ቦንሳ ባይሳ…

የዜና መግለጫ

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ተደራሽነቱ በማስፋት አገልግሎት አሰጣጡን በማሳደግ ላይ ይገኛል፡፡ ጥቅምት 27 ቀን 2016ዓ.ም የአፍሪካ አክሬዲቴሽን ትብብር በኦክቶበር 2023 በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ባደረገው 14ኛው ጠቅላላ ጉባኤ፤ ቀደም ሲል በግንቦት ወር 2015 ዓ.ም ስምንት አባላትን የያዘ የራሱን የግምገማ ቡድን በመላክ አገልግሎቱ…

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዘርፎች ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ

መስከረም 22 ቀን 2016ዓ.ም አዲስአበባ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ፡፡ የአፍሪካ አክሬዲቴሽን ትብብር መስከረም 14-18 ቀን 2016ዓ.ም በኬንያ ናይሮቢ ባደረገው 14ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረገው ስብሰባ ለኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልገሎት  በሕክምና ላቦራቶሪ ፣በፍተሻ…

አቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

ነሀሴ 29 ቀን 2015ዓ.ም አዲስ አበባ አቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ሹመታቸውን ተከትሎ በአገልግሎቱ ዋና ዳይሬተር ቢሮ በመገኘት ከአገልግሎቱ የሥራ አመራር ኮሚቴ አባላት ጋር ትውውቅ እና የሥራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ አገልግሎቱ ያለበትን ደረጃ እና…

ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች የበኩላቸውን ተወጡ

============================= አዲስ አበባ 10/11/ 2015 ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን በላይ ችግኝ የመትከል መርሐ ግብሯን ማሳካቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡ የተዛባ አየር፣ የተራቆተ ምድር ለትውልድ አናወርስም ብላችሁ፤ ጎሕ ሳይቀድ ወደ ተራሮችና ሸለቆዎች፣ ወደ ሜዳዎችና ሸንተረሮች ተሠማርታችሁ 566 ሚልዮን…