News

የጽ/ቤቱ ማኔጅመንትና የቴክኒክ ቡድን አባላት የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርከን ጎበኙ አደረጉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ሜኔጅመንትና የቴክኒክ ቡድን አባላት በሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት አደረጉ፡፡ የጽ/ቤቱ የሜኔጅመንትና ዬክኒክ ቡድን አባላት በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት ያደረጉበት ዋና  ዓላማ በፓርኩ ያሉ ኢንዱስትሪዎችን በመለየት ላቦራቶሪ ያላቸውን፣ የኢንስፔከሽንና  የሰርቲፍኬሽን ዘርፉን በመለየት በጽ/ቤቱ በኩል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ይግንዛቤ…

ጽ/ቤቱ ለደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልና ለሲዳማ ክልል የተለየያ ቢሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ለደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልና ለሲዳማ ክልል የተለየያ ቢሮዎች ጽ/ቤቱ በአክሪዲቴሸን ዘርፍ እየሰጣቸው ያሉትን አገልግሎቶች አውቀው እንዲገለገሉ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናውን ታህሳሰ 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም በሃዋሳ የተሰጠ ሲሆን ታህሳስ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ለተለየያ ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ እተየሰጠ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት የአክሪዲቴሸን አገልግሎትን ተደራሽ ለማድርግ የፍተሻ ላቦራቶሪ ያላቸውና ወደ አክሪዲቴሸን ሊመጡ ይችላሉ ላላቸው ከተለያዩ ተቋማት ለተውጣቱ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ እይሰጠ ነው፡፡ ጽ/ቤቱ ዛሬ በቢሸፍቱ ከተማ የጀመረው ስልጠና በISO/IEC 17025 በፍተሻ ላቦራቶ አክሪዲቴሸን ዘርፍ ያተኮረ ሲሆን የግንዛቤ…