News
የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በልዩ ልዩ መስኮች ዓለም አቀፍ  እውቅና አገኘ፡፡አገልግሎቱ ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ ዕውቅና ሰጠየዜና መግለጫየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዘርፎች ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘአቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች የበኩላቸውን ተወጡየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አዲሰ በተከለሰው የሕክምና ላቦራቶሪዎች ደረጃ ለመተግበር የሽግግር እቅድ አዘጋጀEthiopian Accreditation Service top management and technical staffs visited Quality Council of Indiaየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የስድስት ወር አፈጻጸም እየገመገም ይገኛል፡፡

ሚያዝያ 05 ቀን 2015ዓ.ም

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ከሚሰጣቸው የአክሬዲቴሽን አገልግሎቶች መካካል የሕክምና ላቦራቶሪ አክሪዲቴሽን ISO 15189:2012 ን   አዲስ በተከለሰው  ISO 15189:2022 ለመተካት እስከ  ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ የሽግግር ዕቅድ አዘጋጀ፡፡ በዚህም መሰረት አገልግሎቱን ለሚፈልጉ አዲስ አመልካቾች  ከመስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ በተከለሰው  ISO 15189:2022  የሚስተናገዱ መሆኑን አግልግሎቱ አስታውቋል፡፡ በተመሳሳይ ቀደም ብለው አገልግሎቱን ለማግኘት እዉቅና ያገኙ እንዲሁም በሂደት ላይ ያሉ ደንበኞች ከሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በኃላ  አሰስመንት የሚከናወነው  አዲስ በተከለሰው መሰረት ISO 15189:2022 እንደሚሆን የአገልግሎቱ የጥራት ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘውዱ አየለ ገልጸዋል፡፡ አክለውም የሕክምና ላቦራቶሪ የተሰማሚነት ምዘና ተቋማት የተከለሰውን አዲሱን የህክምና ላቦራቶሪ ደረጃ ISO 15189:2022) የሽግግር ዕቅዱ ዝርዝር ይዘት ከአገልግሎቱ ድረ-ገጽ ላይ https://eas-eth.org/forms/ በማውረድ ማስተካከያዎችን በማድረግ ዝግጅት እንዲያደርጉ መልዕክታቸውን አስተላለፈዋል፡፡

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አዲሰ በተከለሰው የሕክምና ላቦራቶሪዎች ደረጃ ለመተግበር የሽግግር እቅድ አዘጋጀ