News
የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በልዩ ልዩ መስኮች ዓለም አቀፍ  እውቅና አገኘ፡፡አገልግሎቱ ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ ዕውቅና ሰጠየዜና መግለጫየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዘርፎች ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘአቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች የበኩላቸውን ተወጡየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አዲሰ በተከለሰው የሕክምና ላቦራቶሪዎች ደረጃ ለመተግበር የሽግግር እቅድ አዘጋጀEthiopian Accreditation Service top management and technical staffs visited Quality Council of Indiaየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የስድስት ወር አፈጻጸም እየገመገም ይገኛል፡፡

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ (New April 19/2023)

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 421/2010፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ISO/IEC 17011 እንዲሁም በአለም አቀፍ የላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ትብብር /International Laboratory Accreditation Cooperation-ILAC/ እና በአለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም (International Accreditation Form (IAF) ፖሊሲ መሰረት የተቋቋመ የመንግስት መ/ቤት ሲሆን ለተስማሚነት ምዘና ተቋማት ማለትም ለፍተሻ እና ካሊብሬሽን ላቦራቶሪ፤ ለህክምና ላቦራቶሪ፤ ለኢንስፔክሽን እና ለሰርቴፊኬሽን ተቋማት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

በመሆኑም መ/ቤታችን ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር/1ዐ/ የስራ ቀናት በግንባር ቀርበው እንዲመዘገቡ ይጋብዛል፡፡

       አድራሻ፡

  • ሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 304፣
  • ልክ፡ 011667-0994
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ተ.ቁ የሥራ መደብ መጠሪያ የመደብ መታወቂያ ቁጥር  

ደረጃ

 

ደሞዝ

 

ብዛት

 

ተፈላጊችሎታ

 

ጾታ

የሥራ ቦታ
1 የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ IV  

10.3/አክ-64

 

 

XIII

 

 

8017.00

 

1

 

የመጀመሪያ ዲግሪ

 

 

 

ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪነግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ እና መሰል ሙያ 6 ዓመት በሶፈትዌር ልማት ወይም በመረጃ አውታር አስተዳደር ሥራ ላይ የሠራ፣  

አይለይም

 

 

 

 

አ.አ

2 የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር ባለሙያ IV  

10.3/አክ-71

 

 

XIII

 

 

8017.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ

 

ሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብናመልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤  ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ 6 ዓመት በሶፈትዌር ልማት ወይም በመረጃ አውታር አስተዳደር ሥራ ላይ የሠራ፣  

አይለይም

 

 

 

አ.አ
3 የህክምና ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ባለሙያ IV  

10.3/አክ-198

 

 

XV

 

10150.00

 

1

 

የመጀመሪያ ዲግሪ

 

በሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ

 

6 ዓመት

 

አይለይም

 

 

 

 

አ.አ

 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ (Out Dated)

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 421/2010፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ISO/IEC 17011 እንዲሁም በአለም አቀፍ የላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ትብብር /International Laboratory Accreditation Cooperation-ILAC/ እና በአለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም (International Accreditation Form (IAF) ፖሊሲ መሰረት የተቋቋመ የመንግስት መ/ቤት ሲሆን ለተስማሚነት ምዘና ተቋማት ማለትም ለፍተሻ እና ካሊብሬሽን ላቦራቶሪ፤ ለህክምና ላቦራቶሪ፤ለ ኢንስፔክሽን እና ለሰርቴፊኬሽን ተቋማት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

በመሆኑም መ/ቤታችን ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር /1ዐ/ የስራ ቀናት በግንባር ቀርበው እንዲመዘገቡ ይጋብዛል፡፡

አድራሻ፡

  • ሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ህንጻ 3ኛ ፎቅ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ
  • ቢሮ ቁጥር 304.
  • ልክ፡ 011667-0994
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ተ.ቁ የሥራ መደብ መጠሪያ

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

 

 

ደረጃ

 

 

ደሞዝ

 

 

ብዛት

 

 

ተፈላጊችሎታ

 

 

ጾታ

 

የሥራ ቦታ

1 የምርት ኢንስፔክሽን አክሬዲቴሽን ባለሙያ IV 10.3/አክ-145 XV 10150.00 1  

·      የመጀመሪያ ዲግሪ

·     በኢንጅነሪንግ ወይም አግሪካልቸራል ሳይንስ ወይም ፉድ ሳይንስ እና ፖስት ሃርቨስቲንግ ሃንደሊንግ ወይም ኒውትሪሽን  ወይም ፋርማሲ  ወይም ኢንዳስተሪያል ኬሚስትሪ 6 ቀጥታ ከሥራው መደቡ ጋር አግባብነት ያለው ልምድ  

አይለይም

 

አ.አ

2 የስልጠና ባለሙያ III 8.6/አክ-117 XIII 8017.00 1  

·      የመጀመሪያ  ዲግሪ

·     በኢንጅነሪንግ ወይም አግሪካልቸራል ሳይንስ ወይም ፉድ ሳይንስ ወይም ኒውትሪሽን ወይም ፋርማሲ ወይም ኬሚስትሪ ወይም ፉድ ሳይንስ እና ፖስት ሃርቨስቲንግ ሃንድሊንግ ቴክኖሎጂ ወይም ዲዛስተር ሪስክ ማኔጅመንት

4 ቀጥታ ከሥራው መደቡ ጋር አግባብነት ያለው ል  

አይለይም

 

አ.አ

ASSESSOR TRAINING Invitation

The Ethiopian National Accreditation Office (ENAO) is now inviting applications from suitably qualified candidates who wish to be trained as part-time ENAO assessors for Medical laboratories accreditation service.

Candidates should have, at least, the following qualifications and experience:

  1. A University degree in Medical laboratory science
  2. Be able to speak and write English at an advanced level
  3. Preferably have quality system knowledge and experience; and
  4. Have at least four (4) years experience in Medical Laboratory Testing, two (2) years of which is bench-work experience in specific technical field.

Candidates who have a diploma, and who have the above attributes, with ten (10) years’ experience, four (4) years of which is bench-work experience in specific field will be considered.

Applicants who are selected will undergo rigorous training in:-

  • ISO 15189 Medical laboratories Requirements for quality and competence
  • Assessment techniques in a scenario and role-playing environment, and
  • On site assessments with qualified assessors as mentors.

Evaluation and Screening of candidates will occur throughout the training schedule and those candidates who reach final registration as assessor will be contracted-in by ENAO for assessments as required

This is an exciting and rewarding career that can progress while remaining employed by your current employer. Your employer will also benefit by having the necessary skills for quality management system development entrenched within its human resource base.  The training will involve two separate weeks of course training and approximately five nonconsecutive days of

On-site observation, mentoring and evaluation. Consequently, the support of your management is required for application.

If you meet to above requirements and are interested in becoming an ENAO part-time assessor then please send your complete CV comprise the type of  laboratory equipment you well manage and the scope of your laboratory activity together with a supporting letter from your management to:

  Ethiopian National Accreditation Office (ENAO)

Bole sub city – Woreda 6,Opposite to Nyala  Motors, Next to AMCE
Addis Ababa – Ethiopia
Phone Number – +251 11 830 2469
P.O.Box- 3898 Addis Ababa, Ethiopia
Website- www.enao-eth.org
Email- info@enao-eth.org

 

Female applicants are encouraged to apply.

 

 

 

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ (OUTDATED)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 421/2010፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ISO/IEC 17011 እንዲሁም በአለም አቀፍ የላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ትብብር /International Laboratory Accreditation Cooperation-ILAC/ እና በአለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም (International Accreditation Form (IAF) ፖሊሲ መሰረት የተቋቋመ መንግስታዊ ተቋም ሲሆን ለተስማሚነት ምዘና ተቋማት ማለትም ለፍተሻ እና ካሊብሬሽን ላቦራቶሪ፤ ለህክምና ላቦራቶሪ፤ ለኢንስፔክሽን እና ለሰርቴፊኬሽን ተቋማት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

በመሆኑም ጽ/ቤታችን ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር /1ዐ/ የስራ ቀናት በግንባር ቀርበው እንዲመዘገቡ ይጋብዛል፡፡

ተ.ቁ የሥራ መደብ መጠሪያ የመደብ መታወቂያ

ቁጥር

 

ደረጃ

 

ደሞዝ

 

ብዛት

 

ተፈላጊ ችሎታ

 

ጾታ

የሥራ

ቦታ

 

1

የሙያ ብቃት ሠርተፊኬሽን አክሬዲቴሽን ባለሙያ IV  

8.6/አአ5-110

 

XV

 

9785.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ·   በኢንጅነሪንግ፣ በተፈ

ጥሮ ሳይንስ፣ ወይም በፋርማሲ፣

·      6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው፣  

አይለይም

 

አ.አ

2 የምርት ሠርተፊኬሽን አክሬዲቴሽን ባለሙያ IV  

8.6/አአ5-121

 

XV

 

9785.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ·   በኢንጅነሪንግ፣በተፈ

ጥሮ ሳይንስ፣ ወይም በፋርማሲ፣

·      6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው፣  

አይለይም

 

አ.አ

3 የትራንስፖርት አገልግሎት ኢንስፔክሽን አክሬዲቴሽን ባለሙያ IV  

8.6/አአ5-157

 

XV

 

9785.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ·   በኢንጅነሪንግ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ ·      6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው፣  

አይለይም

 

አ.አ

4 የኮንስትራክሽን እና ኢንቫይሮሜንት አገልግሎት ኢንስፔክሽን አክሬዲቴሽን ባለሙያ IV  

8.6/አአ5-178

 

XV

 

9785.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ·   በኢንጅነሪንግ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ ·      6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው፣  

አይለይም

 

አ.አ

5 የቬሪፍኬሽን፣ የካሊብሬሽንና ሜካኒካል ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ባለሙያ IV  

8.6/አአ5-213

 

XV

 

9785.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ·   በኢንጅነሪንግ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ  ·      6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው፣  

አይለይም

 

አ.አ

6 የምርምርና ፕሮጀክት ልማት ባለሙያ IV  

8.6/አአ5-98

 

XIV

 

8705.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ·   በኢንጅነሪንግ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ ·      6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው፣  

አይለይም

 

አ.አ

 

 

 

 

 

7 የህክምና ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ባለሙያ IV  

8.6/አአ5-227

 

XV

 

9785.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ·   በሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ·      6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው፣  

አይለይም

 

አ.አ

8 የህክምና ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ባለሙያ III  

8.6/አአ5-229

 

XIV

 

8705.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ·   በሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት ·      6 ዓመት ቀጥታ አግባብነት ያለው፣  

አይለይም

 

አ.አ

9 የበጀት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ III  

8.6/አአ5-33

 

XI

 

5907.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ·   አካውንቲንግ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት ·      4 በበጀት ወይም በሂሳብ ስራ ላይ  

አይለይም

 

አ.አ

10 የሶፍትዌር ፕሮግራመር IV  

8.6/አአ5-12

 

XIII

 

7690.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ ·   ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ·      6 ከስራው ጋር ቅጥታ አግባብነት ያለው  

አይለይም

 

አ.አ

11 የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር IV  

8.6/አአ5-15

 

XIII

 

7690.00

 

1

የመጀመሪያ ዲግሪ · ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ·      6 ከስራው ጋር ቅጥታ አግባብነት ያለው  

አይለይም

 

አ.አ

 

12

 

አካውንታንት III

 

8.6/አአ5-29

 

XI

 

5907.00

 

1

 

·   የመጀመሪ ዲግሪ

·   በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ ·      4 ዓመት በሂሳብ ስራ ላይ በመሥራት  

አይለይም

 

አ.አ

 

አድራሻ፡

  • ሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃብት አስተዳደር እና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304.
  • ልክ፡ 011667-0994/011833-3770
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

 

   ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ (OUTDATED)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 421/2010፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ISO/IEC 17011 እንዲሁም በአለም አቀፍ የላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ትብብር /International Laboratory Accreditation Cooperation-ILAC/ እና በአለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም (International Accreditation Form (IAF) ፖሊሲ መሰረት የተቋቋመ የመንግስት መ/ቤት ሲሆን ለተስማሚነት ምዘና ተቋማት ማለትም ለፍተሻ እና ካሊብሬሽን ላቦራቶሪ፤ ለህክምና ላቦራቶሪ፤ ለኢንስፔክሽን እና ለሰርቴፊኬሽን ተቋማት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት እየሰጠይ ይገኛል፡፡

በመሆኑም ጽ/ቤታችን ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር /1ዐ/ የስራ ቀናት በግንባር ቀርበው እንዲመዘገቡ ይጋብዛል፡፡

አድራሻ፡

  • ሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃብት አስተዳደር እና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304.
  • ልክ፡ 011667-0994/011833-3770
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  • የIFMIS ስልጠና የወሰደ እና በሲስተሙ መስራት የሚችል፣

 

ተ.ቁ  

የሥራ መደብ መጠሪያ

 

የመደብ መታወቂያ

ቁጥር

 

 

ደረጃ

 

 

ደሞዝ

 

 

ብዛት

 

 

ተፈላጊ ችሎታ

 

 

 

ጾታ

 

 

የሥራ

ቦታ

1 የግዢና ፋይናንስ ዳይሬክተር II የመጀመሪያ ዲግሪ  

XV

 

9785.00

 

1

 

·   የመጀመሪ ዲግሪ

·       አካውንቲንግ እና ማኔጅመንት ·      10 ዓመት በቀጥታ አግባብነት ያለው ግዢ፣ የአቅርቦት፤ አስተዳደር፤ ፋይናንስ፤  

አይለይም

 

አ.አ

 

2

 

አካውንታንት III

 8.6/አአ5-28

8.6/አአ5-29

 

XI

 

5907.00

 

2

 

·   የመጀመሪ ዲግሪ

·   በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ ·      4 ዓመት በሂሳብ ስራ ላይ በመሥራት  

አይለይም

 

አ.አ

 

       

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ   (Outdated)

DATE: September 14,2020

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 421/2010፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ISO/IEC 17011 እንዲሁም በአለም አቀፍ የላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ትብብር /International Laboratory Accreditation Cooperation-ILAC/ እና በአለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም (International Accreditation Form (IAF) ፖሊሲ መሰረት የተቋቋመ የመንግስት መ/ቤት ሲሆን ለተስማሚነት ምዘና ተቋማት ማለትም ለፍተሻ እና ካሊብሬሽን ላቦራቶሪ፤ ለህክምና ላቦራቶሪ፤ ለኢንስፔክሽን እና ለሰርቴፊኬሽን ተቋማት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

በመሆኑም ጽ/ቤታችን ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት ክፍት የስራ መደብ ላይ ለ3 ወራቶች በኮንትራት፣ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አምስት/5/ የስራ ቀናት በግንባር ቀርበው እንዲመዘገቡ ይጋብዛል፡፡

       አድራሻ፡

  • ሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃብት አስተዳደር እና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304.
  • ልክ፡ 011667-0994/011833-3770
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
  • የቅጥር ሁኔታ፡- ለ3 ወራቶች በኮንትራት፣

 

ተ.ቁ  

የሥራ መደብ መጠሪያ

 

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

 

ደረጃ

 

ደሞዝ

 

ብዛት

 

 

ተፈላጊችሎታ

 

 

ጾታ

 

 

የሥራ ቦታ

1 የህግ ባለሙያ IV

 

 

 

8.6/አአ5-2

 

 

XIV

 

8705.00

 

1

 

·         በህግ

 

·      የመጀመሪያዲግሪ

 

6 ዓመት በተለያዩ የህግ ሥራዎች

 

አይለይም

 

አ.አ