News
የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በልዩ ልዩ መስኮች ዓለም አቀፍ  እውቅና አገኘ፡፡አገልግሎቱ ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ ዕውቅና ሰጠየዜና መግለጫየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዘርፎች ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘአቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች የበኩላቸውን ተወጡየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አዲሰ በተከለሰው የሕክምና ላቦራቶሪዎች ደረጃ ለመተግበር የሽግግር እቅድ አዘጋጀEthiopian Accreditation Service top management and technical staffs visited Quality Council of Indiaየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የስድስት ወር አፈጻጸም እየገመገም ይገኛል፡፡

 

ጥር 01 ቀን 2015ዓ.ም

በንግድና ቀጠናዊ ትስሰር ሚኒስቴር የጥራት መሰረተ-ልማት ዘርፍ የሥራ አመራር እና የዘርፉ ተጠሪ ተቋማት የ2015 የመጀመሪያውን ስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄዱ፡፡

በአዳማ ኃይሌ ሪዞርት ሆቴል ጥር 01 ቀን 2015ዓ.ም በተካሄደው ውይይት ላይ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ መሰረት ተሰማ የአገልግሎቱን አፈጻጸም ለተሳታፊዎች አቅርበዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ ባቀረቡት ሪፖርት ላይ እንደገለጹት በአገልግሎቱ ባለፉት 6 ወራት በሜዲካል፣ በፍተሻ፣በኢንስፔክሽን እና በሰርቲፊኬሽን በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን ገልጸዋል፡፡ በዚህም መሰረት አገልግሎቱ ለተለያዩ 08 አዲስ የተስማሚነት ምዘና አካላት የአክሪዲቴሽን አመልካቾች የሶስተኛ ወገን መስክርነት ዕውቅና በ2015 ዓ.ም ግማሽ አመት ውስጥ የተሰጣቸው መሆኑን ጠቅሰው በተለይም በግሉ ዘርፍ እንደሃገር የመጀመሪያው የሆነው ዊነር ካሊብሬሽን ላቦራቶሪ እንደተሰጠው አስረድተዋል፡፡ እንዲሁም አገልግሎቱ በምርት ሰርቲፊኬሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሰጠ ሲሆን የድርጅቱ አመራሮች እና ባለሙያዎች ለዚህ ስኬት ላደረገት አስተዋጽዖ አመስግነዋል፡፡

በተመሳሳይ ሌሎች የዘርፉ 3 ተጠሪ ተቋማት እና የሚኒስቴር መ/ቤቱ የስራ ኃላፊዎቻቸው የተቋሞቻቸውን የአፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡

የሚኒስቴሩ የጥራት መሰረተ-ልማት ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ ክቡር አቶ እንዳለ መኮንን የሁሉንም ተቋማት ሪፖረት የገመገሙ ሲሆን የተጠሪ ተቋማት ቅንጅታዊ ስራ እራስን የማስተዋወቅ ስራ አጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ገልጸው ከተለዩ የስራ አመራር አባላት ላነሱት ጥቄዎች ማብራሪያ ተሰቶባቸዋል፡፡

<<read more…>>

[/vc_column][/vc_row]

Introduction:

Quality infrastructure can be described as a network of elements and resources that work together to support economic actors in producing products and services that meet all relevant requirements, be they demanded by authorities or the market place. This support includes the capacity to provide evidence that these requirements are indeed met.

An effective quality infrastructure helps
• ensure the competitiveness of companies,
• avoid and eliminate technical barriers to trade,
• achieve the goals of environmental, health, safety and occupational safety and general consumer protection policies,
• Support on technology transfer
• support SMEs for quality based competition
• enhance for the acceptance of research results

Current Activity :
. The department is under the process of establishment of its system, requirement and criteria for the delegation of conformity assessments and cooperation work with region.
International practice:
1. Technical regulations is a lay down compulsory requirements for product or service characteristics or their related processes and production methods.
2. Technical regulation has specific administrative provisions and conformity assessment requirements with which compliance is mandatory for safety, health, environmental control and consumer protection.
3. The obligation of conformity assessment for a product is determined by the technical regulation prior to placing the product on the market or putting it in use

4. The procedure for product conformity assessment determines by the standard to which the technical regulation is referring.
5. The bodies for conformity assessment shall have the professional competence of persons conducting conformity assessment; appropriate equipment and premises; the independence and impartiality in the conformity assessment procedure; confidential and liability to its activity.
6. The delegated conformity assessment body must not be the supplier of the products that are being assessed, directly involved in designing, production, make, assembling, usage and maintenance of the product.
7. The body for conformity assessment that has a certificate of accreditation is considered to have fulfilled all the stipulated requirements to the extent these requirements are entailed in the scope of accreditation.

<<read more…>>

Concept Note -How Quality applies in the Ministry of Trade and Industry and its Institutions (By Mr.Araya Fesseha ,Director General,ENAO)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊቱ ያላቸውን ክብርና ድጋፍ ገለፁ:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ሠራተኞች ዛሬ ለመከላከያ ክብር ...

ጽ/ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሁለት ወላጅ አልባ ህፃናት ድጋፍ አደረገ፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት ለሁለት ወላጅ አልባ ሕጻናት የት ...

Advancing Conformity Assessment for the New Digital Age

Bernardo Calzadilla Sarmiento (Managing Director, Digitalization, Technology & Agri-Business at UNIDO) Source : ...

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴረና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ አካሔዱ

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና በሥሩ የሚገኙ 15 ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛና ...

The role of Accreditation/International Standards to Sustainable Environment

There is an increasing emphasis on sustainability across different industries on a global level. Innovation and technol ...

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴረና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ አካሔዱ

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና በሥሩ የሚገኙ 15 ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛና ...

ENAO’s director-general is appointed

ENAO’s new Director-General, Ato Araya Fesseha, was recently appointed and took up his position at ENAO on 23 May ...

ENAO starts its first training program for assessors

The Ethiopian National Accreditation Office (ENAO) started its first training program for Technical and Lead Assessors ...

World accreditation day, 9 June 2011 supporting the work of regulators

World Accreditation Day is a joint initiative started in 2008 by the International Laboratory Accreditation Coopera ...

World accreditation day workshop at the Hilton hotel, 9 June 2011

ENAO hosted a highly successful World Accreditation Day Workshop at the Hilton Hotel, Addis Ababa on Thursday 9 June 20 ...

Lead assessor training course 25-29 July 2011

ENAO continued its first program of training candidate-assessors when it held the first Lead Assessor training course i ...