News

ጽ/ቤቱ የአክሪዲቴሽን ተጠቃሚ ለሆኑ የኢንስፔክሽን ተቋማት ስልጠና ሰጠ

የኢትዮያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት በISO/IEC17020  የዓለም አቀፍ ደረጃ መሰረት አደርገው የአክሪዲቴሸን ተጠቃሚ ለሆኑ የኢንስፔክሽን ተቋማት ስልጠ ሰጠ፡፡ ጽ/ቤቱ ስልጠናውን ያዘጋጀው ጽ/ቤቱ የዓለም አቀፉ የላቦራቶሪዎች አክሪዲቴሸን ትብብር ፈራሚ ሙሉ አባል በመሆኑና የአክሪዲቴሽን ተጠቃሚ የኢንስፔክሽን ተቋማትን የአክሪዲቴሽን ሲምቦል የሚጠቀሙ በመሆኑ በሲምቦል አጠቃቀም…

የጽ/ቤቱ ሠራተኞች የካነሰር ድርጅት ህፃናትን ጎበኙ፡

የኢትዩጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን /March 8 / ምክንያት በማድርግ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘውን የተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካነሰር ድርጅት ህፃናትን ጎበኙ፡፡ የጽ/ቤቱ የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ባለሙያ ወ/ሮ አዜብ ሰለሞን አስተባሪነት የጽ/ቤቱ ሠራተኞች ህጻናቱን ዛሬ የካቲት…