News
የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በልዩ ልዩ መስኮች ዓለም አቀፍ  እውቅና አገኘ፡፡አገልግሎቱ ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ ዕውቅና ሰጠየዜና መግለጫየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዘርፎች ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘአቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች የበኩላቸውን ተወጡየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አዲሰ በተከለሰው የሕክምና ላቦራቶሪዎች ደረጃ ለመተግበር የሽግግር እቅድ አዘጋጀEthiopian Accreditation Service top management and technical staffs visited Quality Council of Indiaየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የስድስት ወር አፈጻጸም እየገመገም ይገኛል፡፡

የኢትዩጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን /March 8 / ምክንያት በማድርግ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘውን የተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካነሰር ድርጅት ህፃናትን ጎበኙ፡፡

የጽ/ቤቱ የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ባለሙያ ወ/ሮ አዜብ ሰለሞን አስተባሪነት የጽ/ቤቱ ሠራተኞች ህጻናቱን ዛሬ የካቲት 24ቀን 2013ዓ.ም የጎበኙ ሲሆን የጉብኝቱ አላማም ህጻናቱ ያሉበትን ሁኔታ በመመልከት ሰራተኛውን በማስተባበር ድጋፍ ማድርግ የሚቻልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ነው፡፡

ሠራተኞቹ በጉብኝታቸው ለለጽዳት አገልግሎት የሚሆን ሶፍት፣ሳኒታይዘርና ፈሳሽ ሳሙና  እና ከሰራተኛ የተሰበሰቡ አልባሳት ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን በቀጣይም ለህጻናቱ አቅም የፈቀደውን ድጋፈ ለማድርግ እነደሚበራ ባለሙያዋ ተናገርዋል፡፡

የጽ/ቤቱ ሠራተኞች ባለፈው አመት በተመሳይ ህጻናቱን ጉብኝት ያደረጉና ድጋፍም የሰጡ ሲሆን ድርጅቱ በአሁኑ ወቅውት ህጻናቱን በተሻለ ሁኔታ ላይ እንዲገኙ ለማድርግ የሰራቸው ተግባራተ እንዳስደሰታቸው ተናገርዋል፡፡

የጽ/ቤቱ ሠራተኞች የካነሰር ድርጅት ህፃናትን ጎበኙ፡