News

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት የአለምአቀፍ ዕውቅና ትብብር (GLOBAL ACCREDITATION COOPERATION INCORPORATED) ሙሉ አባል ሆነ::

ከ አሁን በፊት በIAF(International Accreditation Forum) እና በILAC(International Laboratory Accreditation Cooperation)IAF­_ ILAC በጥምር ሲሰጥ የነበረዉ የዕዉቅና ስርተፊኬት አሁን ላይ የአለምአቀፍ ዕውቅና ትብብር (GLOBAL ACCREDITATION COOPERATION INCORPORATED) በሚል የተቀየረ ሲሆን የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎትም የዚህ ሙሉ አባል የሆነ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ…

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት የኢስኳ ISQua ይፋዊ ሙሉ አባል በመሆን አለም አቀፍ የጤና ዘርፍ አክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት መስጠት የሚያስችለውን እውቅና አጊንቷል።

አገራችን ኢትዮጵያ በሁሉም ረገድ ወደ ጥራት ለማምጣት እና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ደፋ ቀና ማለት ከጀመረች ቆይታለች። ይህን ውጥን ለማሳካት እንዲረዳትም ገለልተኛ የሆነ የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የሚሰጥ ጥራት አረጋጋጭና እውቅና ሰጪ ተቋም የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎትን አደራጅታለች። ተቋሙም በዓለም አቀፍ ደረጃ ISO/IEC…

የኢትዮጵያ አክሬድቴሽን አገልግሎት 17ኛውን የሰንደቅ አላማ ቀን አከበረ።

EAS  ጥቅምት 4 /2017 ዓ.ም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች በአገር አቀፍ ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ የሚከበረውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!”  በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሀ-ግብሮች በድምቀት አክብረዋል፡፡ የኢትዮጵያ አክሬድቴሽን አገልግሎት…

የመ/ቤቱ ሰራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች ነሀሴ 17/2016 ዓ.ም በእንጦጦ ተራራ በመገኘት የችግኝ ተከላ አከናውነዋል፡፡ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የንድና ቀጣናዊ ትስስር ሚነስቴር ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች ጋር በመሆን የችግኝ ተከላው ተከናውኗል፡፡ የአገልግሎቱ ሰራተኞች አምና በተመሳሳይ በደበል ተራራና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ አሻራቸውን ማሳረፋቸው…

ጥራትን ማስጠበቅ የሁሉም አካላት አንገብጋቢ ጉዳይ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

ያለጥራት ውድድር ሊታሰብ የማይችል በመሆኑ ጥራትን ማስጠበቅ የሁሉም አካላት አንገብጋቢ ጉዳይ ሊሆን እንደሚገባ  የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ክቡር ዶር. ካሳሁን ጎፌ ገለጹ፡፡ ይህንን የገለጹት ሚኒስቴሩ ከነሀሴ 19-23፣2016 ዓ.ም ድረስ “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው የንግድ ሳምንት አካል በመሆን ነሀሴ…

አገልግሎቱ ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ ዕውቅና ሰጠ

ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ******************************************************************* የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ በግብርና ምርቶች ኢንስፔክሽን ዘርፍ በሁለት ምርቶች እና በአራት ወሰኖች ላይ የአክሬዲቴሽን ዕውቅና ሰጠ። በዕውቅና አሰጣጥ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ቦንሳ ባይሳ…

የዜና መግለጫ

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ተደራሽነቱ በማስፋት አገልግሎት አሰጣጡን በማሳደግ ላይ ይገኛል፡፡ ጥቅምት 27 ቀን 2016ዓ.ም የአፍሪካ አክሬዲቴሽን ትብብር በኦክቶበር 2023 በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ባደረገው 14ኛው ጠቅላላ ጉባኤ፤ ቀደም ሲል በግንቦት ወር 2015 ዓ.ም ስምንት አባላትን የያዘ የራሱን የግምገማ ቡድን በመላክ አገልግሎቱ…