News

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ለ11 ተቋማት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት ሰጠ ። አገልግሎቱ የተሰጠው በኢንስፔክሽን ፣ በሰርተፍኬሽን ፣በፍተሻ እና…

በንግድና ቀጠናዊ ትስሰር ሚኒስቴር የጥራት መሰረተ-ልማት ዘርፍ የመጀመሪያውን ስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

ጥር 01 ቀን 2015ዓ.ም በንግድና ቀጠናዊ ትስሰር ሚኒስቴር የጥራት መሰረተ-ልማት ዘርፍ የሥራ አመራር እና የዘርፉ ተጠሪ ተቋማት የ2015 የመጀመሪያውን ስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄዱ፡፡ በአዳማ ኃይሌ ሪዞርት ሆቴል ጥር 01 ቀን 2015ዓ.ም በተካሄደው ውይይት ላይ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና…