News

የአገልግሎቱ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች የዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን በዓልን አከበሩ

መጋቢት 01 ቀን 2015ዓ.ም ‘’ዓለማችን ያለሴቶች ዋጋም ውበትም የላትም’’ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት የስራ ሃላፊዎችና ሰራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓልን በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት መሰብሰቢያ አዳራሽ አከበሩ። ዓለም ያለሴቶች ዋጋም ውበትም የላትም ሲሉ በዓሉ ላይ በመገኘት መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር…

የአገልግሎቱ ሰራተኞች ከኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢትስቲትዩት ሰራተኞች ጋር የ127ኛው የአድዋ ድል በዓል በውይይት አከበሩ

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ሰራተኞች ከኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት ጋር የ127ኛውንየአድዋ ድል በዓልን የካቲት 22 ቀን 2015ዓ.ም በኢትዮጵያ ደረጃዎቸ ኢንስቲትዩት አዳራሽ በውይይት አከበሩ፡፡ ከመከላከያ ሚ/ር ተዘጋጅቶ የቀረበውን የ127ኛውን የአድዋ ድል በዓልን የተመለከተ የመወያያ ጽሁፍ ግልጽ ሆኖ የተዘጋጀ መሆኑን በመግለጽ ተሳታፊዎች በጥሞና በመከታተልና…