EAS-Ethiopian Accreditation Service name change is officially registered at International Laboratory Accreditation Cooperation-ILAC. EAS will continue the smooth transition on national, regional (AFRAC) and international linkages that will benefit our customers (Accredited Conformity Assessment Bodies) and our country. EAS have…
የጤና ተቋማትን የአክሬዲቴሸን ተጠቃሚ ማድርግ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ሊሆን ይገባል
ሕብረተሰቡ ቅሬታ ከሚያነሳባቸው የአገልግሎት ዘርፎች አንዱ የጤና አገልግህሎቱ በመሆኑ የጤና አገልግሎቱን ማዘመንና የአክሪዲቴሽን ተጠቃሚ ማድርግ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ሊሆን ይግባል ሲሉ የኦሮሚያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ባለስልጣን የሳይንስ ዘፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ገለፁ የባለስልጣኑ የሳይንስ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ልጃለም ረጋሳ…
የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት (EAS-Ethiopian Accreditation Service)ለኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን( Ethiopian Food and Drug Authority /EFDA/ የአክሪዲቴሸን አገልግሎት ሰጠ
የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ለኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን በኢንስፔክሽን ዘርፍ የአክሪዲቴሽን አገልግሎት ሰጠአገልግሎቱ ለባለስልጣኑ መሥሪያቤት በኢንስፔክሽን ዘርፍ ISO/IEC 17020 በመድሃቲት ተቋማት ኢንስፔክሽን የአክሪዲቴሸን አገልግሎቱን የሰጠ ሲሆን የባለስልጣኑ መሥሪያቤት በዚህ ዘርፍ የአክሪዲቴሸን ተጠቃሚ በመሆኑ በተለይ መንግስት በሕክምናው ዘርፍ የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል እያደረገ…