News

ጽ/ቤቱ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክተሬት ለውስጥ ሰራተኞች ስልጠና እየሰጠ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ዳይሬክትሬት ጽ/ቤት በተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር ኢንፎርሜሽን ስርአትና እና በሌሎች ርዕሶች ላየ ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡በጽ/ቤቱ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክትሬት የተዘጋጀው ይህ ስልጠና የኮቪድ ወረርሽኝን ከግንዛቤ ባስገባ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን ሥልጠናው የሥራ ክፍሎች ዓመታዊ የግ» እቅድ ሲያዘጋጁ በተቀናጀ የፋይናንስ…

ጽ/ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሁለት ወላጅ አልባ ህፃናት ድጋፍ አደረገ፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት ለሁለት ወላጅ አልባ ሕጻናት የትምህርት መገልገያ  ደብተር እና ቦርሳ እንዲሁም ጫማና የስፖርት ልብስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ጽ/ቤቱ ድጋፍ ያደረገው የ2013ዓ.ም የትምህርት ዘመን መጀመርና አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድርግ ሲሆን ድጋፍ ያደረገላቸው ታዳጊዎች ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ በጽ/ቤቱ ከሰራተኞች በሚሰበሰብ…