ከ አሁን በፊት በIAF(International Accreditation Forum) እና በILAC(International Laboratory Accreditation Cooperation)IAF_ ILAC በጥምር ሲሰጥ የነበረዉ የዕዉቅና ስርተፊኬት አሁን ላይ የአለምአቀፍ ዕውቅና ትብብር (GLOBAL ACCREDITATION COOPERATION INCORPORATED) በሚል የተቀየረ ሲሆን የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎትም የዚህ ሙሉ አባል የሆነ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ…
