News

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዘርፎች ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ

መስከረም 22 ቀን 2016ዓ.ም አዲስአበባ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ፡፡ የአፍሪካ አክሬዲቴሽን ትብብር መስከረም 14-18 ቀን 2016ዓ.ም በኬንያ ናይሮቢ ባደረገው 14ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረገው ስብሰባ ለኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልገሎት  በሕክምና ላቦራቶሪ ፣በፍተሻ…