News

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዘርፎች ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ

መስከረም 22 ቀን 2016ዓ.ም አዲስአበባ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ፡፡ የአፍሪካ አክሬዲቴሽን ትብብር መስከረም 14-18 ቀን 2016ዓ.ም በኬንያ ናይሮቢ ባደረገው 14ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረገው ስብሰባ ለኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልገሎት  በሕክምና ላቦራቶሪ ፣በፍተሻ…

አቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

ነሀሴ 29 ቀን 2015ዓ.ም አዲስ አበባ አቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ሹመታቸውን ተከትሎ በአገልግሎቱ ዋና ዳይሬተር ቢሮ በመገኘት ከአገልግሎቱ የሥራ አመራር ኮሚቴ አባላት ጋር ትውውቅ እና የሥራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ አገልግሎቱ ያለበትን ደረጃ እና…

ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች የበኩላቸውን ተወጡ

============================= አዲስ አበባ 10/11/ 2015 ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን በላይ ችግኝ የመትከል መርሐ ግብሯን ማሳካቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡ የተዛባ አየር፣ የተራቆተ ምድር ለትውልድ አናወርስም ብላችሁ፤ ጎሕ ሳይቀድ ወደ ተራሮችና ሸለቆዎች፣ ወደ ሜዳዎችና ሸንተረሮች ተሠማርታችሁ 566 ሚልዮን…

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ለ11 ተቋማት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት ሰጠ ። አገልግሎቱ የተሰጠው በኢንስፔክሽን ፣ በሰርተፍኬሽን ፣በፍተሻ እና…

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የስድስት ወር አፈጻጸም እየገመገም ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የስድስት ወር አፈጻጸም ግምገማ ሁሉም የስራ አስፈጻሚ የክፍሉን አፈጻጸም ከእቅዱ ጋር በማዛምድ ከታህሳስ 21 እስከ 22 2015 ዓ.ም እየገመገም ይጋኛል፡፡

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ለአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ከታሀሳስ 7-8 2015 ዓ.ም በአዳማ እየተሰጠ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጠናቀቀ::

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ለተቋሙ የሥራ ኃላፊዎች እና ለሠራተኞቹ በውጤት ተኮር እቅድ ዝግጅት፣በተቀናጀ የሲቪል ሰርቪስ መረጃ አያያዝ እና በፌደራል መንግስት የሰራተኞች አዋጅ 1064/2010 ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከታሕሳስ 08 እስከ ታሕሳስ 09 ቀን 2015ዓ.ም ለሁለት ቀናት በአዳማ ከተማ በተካሄደው ስልጠና…

ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሪፈራል ሆስፒታል በላብራቶሪ የISO፡15189 ደረጃ የአክሬዲቴሽን አገልግሎት አገኘ፡

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሪፈራል ሆስፒታል ላብራቶሪ በህክምና ላብራቶሪ ISO፡15189 ደረጃ፣ በAFRAC እና ILAC መስፈርቶች መሰረት በ Molecular Biology የፍተሻ ወሰን EID-HIV and Viral load የአክሬዲቴሽን አገልግሎት ያገኙ ሲሆን የተቋሙ የጥራት ማናጀር አቶ ሳሙኤል አፈወርቅ እንደገለፁት ላብራቶሪው በሌሎች የፍተሻ ወሰኖች ላይም…

ጽ/ቤቱ የአክሪዲቴሽን ተጠቃሚ ለሆኑ የኢንስፔክሽን ተቋማት ስልጠና ሰጠ

የኢትዮያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት በISO/IEC17020  የዓለም አቀፍ ደረጃ መሰረት አደርገው የአክሪዲቴሸን ተጠቃሚ ለሆኑ የኢንስፔክሽን ተቋማት ስልጠ ሰጠ፡፡ ጽ/ቤቱ ስልጠናውን ያዘጋጀው ጽ/ቤቱ የዓለም አቀፉ የላቦራቶሪዎች አክሪዲቴሸን ትብብር ፈራሚ ሙሉ አባል በመሆኑና የአክሪዲቴሽን ተጠቃሚ የኢንስፔክሽን ተቋማትን የአክሪዲቴሽን ሲምቦል የሚጠቀሙ በመሆኑ በሲምቦል አጠቃቀም…