News
የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በልዩ ልዩ መስኮች ዓለም አቀፍ  እውቅና አገኘ፡፡አገልግሎቱ ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ ዕውቅና ሰጠየዜና መግለጫየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዘርፎች ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘአቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች የበኩላቸውን ተወጡየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አዲሰ በተከለሰው የሕክምና ላቦራቶሪዎች ደረጃ ለመተግበር የሽግግር እቅድ አዘጋጀEthiopian Accreditation Service top management and technical staffs visited Quality Council of Indiaየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የስድስት ወር አፈጻጸም እየገመገም ይገኛል፡፡
የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ISO/IEC 17021:2012 ስታንዳርድ ላይ ከተለያዩ ተማቋት ለተውጣጡ ሃላፊዎችና ባልሙያዎች ወንድ 13 ሴት 04 አጠቃላይ ለ17 ተሳታፊዎች ከታህሳስ 20- 21
የግንዛቤ ማስጨበጫ በአርባምንጭ ከተማ ስልጠና ሰቷል
የተሰጠው ስልጠና ስለ አገልግሎቱ ግንዛቤን ከመፍጠር ባሻገር ለአምራችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የአሰራር ስርአት እንዲዘረጉና ወደ አክሪድቴሽን ለመምጣት መንገድ የሚከፍት ነው።
የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት Management System Certification ISO/IEC 17021:2012 ስታንዳርድ ላይ ስልጠና ሰጠ።