የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ሠራተኞች ዛሬ ለመከላከያ ክብር እቆማለሁ በሚል መሪ ቃል በኪነጥበብ ባለሙያዎች አስተባባሪነት በመላ ሃገሪቱ የተዘጋጀውን ፕሮግራም መሰረት በማድረግ ለመከላከያ ሰራዊቱ ያላቸውን ክብርና ድጋፍ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በግራ እጅ በመያዝና ቀኝ እጃቸውን በደረት በማድረግ ገልፀዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለአንድ…
የአክሪዲቴሽን አገልግሎትን የበለጠ ተደራሽ ለማድርግ አክሪዲት የሆኑ ተቋማትን በአክሪዲቴሽኑ ተጠቃሚ ሊሆኑ ይገባል ተባለ፡፡
የአክሪዲቴሽን አገልግሎትን የበለጠ ተደራሽ ለማድርግ አክሪዲት የሆኑ ተቋማትን በአክሪዲቴሽኑ ተጠቃሚ ሊሆኑ ይገባል ተባለ፡፡ የአክሪዲቴሽን አገልግሎትን የበለጠ ተደራሽ ለማድርግ አክሪዲት የሆኑ ተቋማትን በአክሪዲቴሽኑ ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል ሲሉ የኢዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት የሕዝብ ክንፍ አባላት ተናገሩ፡፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት ዛሬ በአዲስ አበባ…
Ethiopian Council of Ministers approved the proposed draft accreditation service fee
The 90th regular meeting of ministers has made a decision on different issues including Ethiopian National accreditation service fee on September 26,2020 .
ጽ/ቤቱ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክተሬት ለውስጥ ሰራተኞች ስልጠና እየሰጠ ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ዳይሬክትሬት ጽ/ቤት በተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር ኢንፎርሜሽን ስርአትና እና በሌሎች ርዕሶች ላየ ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡በጽ/ቤቱ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክትሬት የተዘጋጀው ይህ ስልጠና የኮቪድ ወረርሽኝን ከግንዛቤ ባስገባ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን ሥልጠናው የሥራ ክፍሎች ዓመታዊ የግ» እቅድ ሲያዘጋጁ በተቀናጀ የፋይናንስ…
How Accreditation Supports the Needs of Global Regulators? CASE STUDIES-(ILAC)
Global arrangements through ILAC and IAF underpin the international acceptance of traded products. Through accredited sources, economic operators can demonstrate that their products meet market requirements so that market operations can use these products with confidence. This system also enables…
Public Sector Assurance
As a public sector organisation, this site will help you learn about the benefits of using accredited conformity assessment. Quality infrastructure is required for the effective operation of domestic markets, and its international recognition is important to facilitate access to…
ጽ/ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሁለት ወላጅ አልባ ህፃናት ድጋፍ አደረገ፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት ለሁለት ወላጅ አልባ ሕጻናት የትምህርት መገልገያ ደብተር እና ቦርሳ እንዲሁም ጫማና የስፖርት ልብስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ጽ/ቤቱ ድጋፍ ያደረገው የ2013ዓ.ም የትምህርት ዘመን መጀመርና አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድርግ ሲሆን ድጋፍ ያደረገላቸው ታዳጊዎች ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ በጽ/ቤቱ ከሰራተኞች በሚሰበሰብ…
Accreditation and WTO requirements-International linkage
Accreditation and WTO requirements WTO TBT Agreement Technical Barriers to Trade (TBT) TBT: Barriers to trade created by technical regulations, standards and conformity assessment procedures when they are established for national trade protection reasons. TBT became a prominent means of…
Ethiopian National Accreditation Office (ENAO) has urged producers, service providers and stakeholders to get certified and provide standardized and quality products and services. (Ethiopia News Agency Reports)
By Ethiopia News Agency on 8th World Accreditation Day Ethiopian National Accreditation Office (ENAO) has urged producers, service providers and stakeholders to get certified and provide standardized and quality products and services. Addressing the World Accreditation Day, ENAO Director-General Araya…
ENAO Staff have planted seedlings at Bole-Lemi Industry Park
ENAO staff have planted seedlings at Bole-Lemi Industry Park on August 4,2020. This is the 3rd round for ENAO to participate on National Green Legacy call by H.E. Prime Minister Dr.Abiy Ahmed. ENAO will permanently continue taking care of the…