News

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዘርፎች ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ

መስከረም 22 ቀን 2016ዓ.ም አዲስአበባ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ፡፡ የአፍሪካ አክሬዲቴሽን ትብብር መስከረም 14-18 ቀን 2016ዓ.ም በኬንያ ናይሮቢ ባደረገው 14ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረገው ስብሰባ ለኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልገሎት  በሕክምና ላቦራቶሪ ፣በፍተሻ…

አቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

ነሀሴ 29 ቀን 2015ዓ.ም አዲስ አበባ አቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ሹመታቸውን ተከትሎ በአገልግሎቱ ዋና ዳይሬተር ቢሮ በመገኘት ከአገልግሎቱ የሥራ አመራር ኮሚቴ አባላት ጋር ትውውቅ እና የሥራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ አገልግሎቱ ያለበትን ደረጃ እና…

ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች የበኩላቸውን ተወጡ

============================= አዲስ አበባ 10/11/ 2015 ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን በላይ ችግኝ የመትከል መርሐ ግብሯን ማሳካቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡ የተዛባ አየር፣ የተራቆተ ምድር ለትውልድ አናወርስም ብላችሁ፤ ጎሕ ሳይቀድ ወደ ተራሮችና ሸለቆዎች፣ ወደ ሜዳዎችና ሸንተረሮች ተሠማርታችሁ 566 ሚልዮን…

የአገልግሎቱ የስራ ሃላፊዎች እና ሰራተኞች የዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን በዓልን አከበሩ

መጋቢት 01 ቀን 2015ዓ.ም ‘’ዓለማችን ያለሴቶች ዋጋም ውበትም የላትም’’ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት የስራ ሃላፊዎችና ሰራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓልን በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት መሰብሰቢያ አዳራሽ አከበሩ። ዓለም ያለሴቶች ዋጋም ውበትም የላትም ሲሉ በዓሉ ላይ በመገኘት መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር…

የአገልግሎቱ ሰራተኞች ከኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢትስቲትዩት ሰራተኞች ጋር የ127ኛው የአድዋ ድል በዓል በውይይት አከበሩ

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ሰራተኞች ከኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት ጋር የ127ኛውንየአድዋ ድል በዓልን የካቲት 22 ቀን 2015ዓ.ም በኢትዮጵያ ደረጃዎቸ ኢንስቲትዩት አዳራሽ በውይይት አከበሩ፡፡ ከመከላከያ ሚ/ር ተዘጋጅቶ የቀረበውን የ127ኛውን የአድዋ ድል በዓልን የተመለከተ የመወያያ ጽሁፍ ግልጽ ሆኖ የተዘጋጀ መሆኑን በመግለጽ ተሳታፊዎች በጥሞና በመከታተልና…

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ለ11 ተቋማት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት ሰጠ ። አገልግሎቱ የተሰጠው በኢንስፔክሽን ፣ በሰርተፍኬሽን ፣በፍተሻ እና…

በንግድና ቀጠናዊ ትስሰር ሚኒስቴር የጥራት መሰረተ-ልማት ዘርፍ የመጀመሪያውን ስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

ጥር 01 ቀን 2015ዓ.ም በንግድና ቀጠናዊ ትስሰር ሚኒስቴር የጥራት መሰረተ-ልማት ዘርፍ የሥራ አመራር እና የዘርፉ ተጠሪ ተቋማት የ2015 የመጀመሪያውን ስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄዱ፡፡ በአዳማ ኃይሌ ሪዞርት ሆቴል ጥር 01 ቀን 2015ዓ.ም በተካሄደው ውይይት ላይ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና…