News
የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በልዩ ልዩ መስኮች ዓለም አቀፍ  እውቅና አገኘ፡፡አገልግሎቱ ለግሎባል ኢንስፔክሽን ሰርቬይ ኤጀንሲ ዕውቅና ሰጠየዜና መግለጫየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በምርት ሰርቲፊኬሽን እና በካሊብሬሽን ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ዘርፎች ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘአቶ ቦንሳ ባይሳ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች የበኩላቸውን ተወጡየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አዲሰ በተከለሰው የሕክምና ላቦራቶሪዎች ደረጃ ለመተግበር የሽግግር እቅድ አዘጋጀEthiopian Accreditation Service top management and technical staffs visited Quality Council of Indiaየኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የስድስት ወር አፈጻጸም እየገመገም ይገኛል፡፡

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴረና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ አካሔዱ

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና በሥሩ የሚገኙ 15 ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እና የሥራ ሃላፊዎች በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የችግኝ ተከላ አካሔዱ፡፡ዛሬ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም በቦሌ ለሚ በተካሔደው የችግኝ ተከላ ላይ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስተሩ ክቡር አቶ መላኩ አለበል የችግኝ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራርና የሜኔጅመንት አባላት በችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተሳተፉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ፍስሃ እና ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ጌትነት ጽጌመላክ እንዲሁም የጽ/ቤቱ የማኔጀመንት አባላት በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ በተካሔደው የችግኝ ተከላ ላይ ተሳተፉ፡፡ዋና ዳይሬክተሩና ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ እንዲሁም የማኔጅመንቱ አባላት ሰኔ 22 ቀን 2012ዓ.ም…