News

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ከ Quality Council of India ጋር በገባው ስምምነት መሰረት ISO/IEC 17020:2012 ስታንዳርድ ላይ ለ20 ቴክኒካል አሰሰሮች ከታህሳስ 3-5 2015ዓ.ም ስልጠና የሰጠ ሲሆን የመስክ ግምገማ ከታህሳስ 6-7 2015ዓ.ም እያካሂደ ይገኛልእየተሰጠ ያለው ስልጠና ለአገልግሎቱ ብቃት ያላቸው የትርፍ ሰአት ባለሙያዎችን ቁጥር ብሎም የውስጥ ባለሙያዎችን ክህሎትንም ከፍ የሚያደርግ ነው።

Quality Council of India የISO/IEC17020:2012 ስታንዳርድ ላይ ለቴክኒካል አሰሰሮች ስልጠና ሰጠ።