የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ISO/IEC 17021:2012 ስታንዳርድ ላይ ከተለያዩ ተማቋት ለተውጣጡ ሃላፊዎችና ባልሙያዎች ወንድ 13 ሴት 04 አጠቃላይ ለ17 ተሳታፊዎች ከታህሳስ 20- 21 የግንዛቤ ማስጨበጫ በአርባምንጭ ከተማ ስልጠና ሰቷል። የተሰጠው ስልጠና ስለ አገልግሎቱ ግንዛቤን ከመፍጠር ባሻገር ለአምራችና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የአሰራር ስርአት እንዲዘረጉና ወደ አክሪድቴሽን ለመምጣት መንገድ የሚከፍት ነው። የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት Management System Certification ISO/IEC 17021:2012 ስታንዳርድ ላይ ስልጠና ሰጠ። admin December 30, 2022December 30, 2022 Uncategorized