News

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሪፈራል ሆስፒታል ላብራቶሪ በህክምና ላብራቶሪ ISO፡15189 ደረጃ፣ በAFRAC እና ILAC መስፈርቶች መሰረት በ Molecular Biology የፍተሻ ወሰን EID-HIV and Viral load የአክሬዲቴሽን አገልግሎት ያገኙ ሲሆን የተቋሙ የጥራት ማናጀር አቶ ሳሙኤል አፈወርቅ እንደገለፁት ላብራቶሪው በሌሎች የፍተሻ ወሰኖች ላይም ያገኘውን የአክሬዲቴሽን እውቅና እንደሚያሰፋ ከፅ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ፍስሃ ሰርቲፍኬቱን በተቀበሉበት ጌዜ ገልፀዋል፡፡

ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሪፈራል ሆስፒታል በላብራቶሪ የISO፡15189 ደረጃ የአክሬዲቴሽን አገልግሎት አገኘ፡