የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎትለ11 ተቋማት የአክሬዲቴሽን የላቀ ብቃት ምስክርነት ሰርትፍኬት ሰቷል። ETV
- የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት እንደሃገር የመጀመሪያውን የምርት ሰርተፊኬሽን እና በግሉ ዘርፍ የካሊብሬሽን ላብራቶሪ ጨምሮ አጠቃላይ ለ11 ተቋማት የላቀ ብቃት የሶስተኛ ወገን ምስክርነት የአክሬዲቴሽን ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡
- የአገልግሎቱ ሰራተኞች ከኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢትስቲትዩት ሰራተኞች ጋር የ127ኛው የአድዋ ድል በዓል በውይይት አከበሩ