News

የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ምአዲስአበባ

የ ዓለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም (IAF) በምርት ሰርቲፊኬሽን product Certification-ISO/IEC17065(12 February 2024) እንዲሁም የዓለም አቀፍ አክሪዲቴሽን ላብራቶሪ ትብብር (ilac)

  • በ Testing ISO/IEC 17025-20 October 2017
  • በ Testing ISO 15189-28 October 2017
  • በ Inspection ISO/IEC 17020 -23 October 2019
  • በ Calibration ISO/IEC 17025-13 February 2024

የእዉቅና የምስክር ወረቀት አግኝቶል፡፡

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት በልዩ ልዩ መስኮች ዓለም አቀፍ  እውቅና አገኘ፡፡