ከ አሁን በፊት በIAF(International Accreditation Forum) እና በILAC(International Laboratory Accreditation Cooperation)IAF_ ILAC በጥምር ሲሰጥ የነበረዉ የዕዉቅና ስርተፊኬት አሁን ላይ የአለምአቀፍ ዕውቅና ትብብር (GLOBAL ACCREDITATION COOPERATION INCORPORATED) በሚል የተቀየረ ሲሆን የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎትም የዚህ ሙሉ አባል የሆነ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ::


የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት የአለምአቀፍ ዕውቅና ትብብር (GLOBAL ACCREDITATION COOPERATION INCORPORATED) ሙሉ አባል ሆነ::
