የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሸን አገልግሎት ያለበት የቢሮ ጥበት ቅድሚያ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል አለ፡፡ ለቋሚ ኮሚቴው አባላት በአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ስለ አገልግሎቱ የሥራ እንቅስቃሴ ገለጻ ተደረገለት፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ሰብሳቢ ወ/ሮ አይሻ…
የብሔራዊ ጥራት መሠረተ ልማት ፕሮግራም የስራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ 20/05/2014(ንቀትሚ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የብሔራዊ ጥራት መሠረተ ልማት ፕሮጀክትን ተግባራዊ የሚያደርጉ የስራ ክፍሎች እና ተጠሪ ተቋማት የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ፡፡የግምገማ መድረኩ ዋና ዓላማ የጥራት መሠረተ ልማት ፕሮግራምን ተግባራዊ በሚያደርጉ የስራ ክፍሎችና…
የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት አዲሱን የተቋሙን ሎጎ አጸደቀ
የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት የፌዴራል መንግስት አስፈጻሚ አካላት አዲስ አደረጃጀትን ተከትሎ ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት የሚለው ስያሜ ወደ ኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት በመለወጡ የተቋሙን አዲስሎጎ አጸደቀ፡፡የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ማኔጅመንት ዛሬ ጥር 9ቀን 2014ዓ.ም በአዳማ በጀመረው የስድስት ወር የስራ አፈጻጸም ግምገማ…
የአክሪዲቴሽን አገልግሎትን ለማስፋት የካሊብሬሽን ዘርፍን ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኝ ማድርግ ያስፈልጋል ተባለ
የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት ለተስማሚነት ምዘና ተቋማት የሚሰጠውን የአክሪዲቴሽን አገልግሎት የበለጠ ተደራሽ ለማድርግ በካሊብሬሽን ዘርፍ ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኝ ማድርግ እንደሚገባ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ ዋና ዳይሬክተሩ አቶ አርአያ ፍስሃ ዛሬ ለፍተሻ ላቦራቶሪ አሰሰሮች ዓመታዊ ኮንፍረንስ ሲጀመር እንደተናገሩት በፍተሻ ላቦራቶሪ መስክ…
የሕክምና ላቦራቶሪ አሰሰሮች አመታዊ ካሊብሬሸን እየተካሔደ ነው
የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት የሕክምና ላቦራቶሪ አሰሰሮች ዓመታዊ ካሊብሬሽን እየተካሔደ ነው ዓመታዊ የአሰሰሮች ካሊብሬሸን ዛሬ በአዳማ ሲጀመር የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ፍስሃ እንደተናገሩት የአክሪዲቴሽን ሥራ ለአጭር ጊዜ ከተውት በርካታ ቴክኒካዊ ጉዳዮች ሊያመልጡ ይችላሉ በመሆኑም አክሪዲቴሸን ዘርፍ የተሰማራ ባለሙያ…
የተስማሚነት ምዘና ተቋማት አክሪዲቴሽንን በአግባቡ ቢተገብሩ ለኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ- World Accreditation Day-2021
ሰኔ 02፥2013 የአለም አክሬዲቴሽን ቀን በዓል #WAD2021የተስማሚነት ምዘና ተቋማት አክሪዲቴሸንን በአግባቡ ቢተገብሩ የሸቀጦችና የአገልግሎቶችን ዋጋ በመቀነስ ለኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ፡፡ የዓለም አክሪዲቴን ቀን በኢትዮጵያ ለ11ኛ ጊዜ ተከበረ፡፡ዋና ዳይሬክተሩ አቶ አርአያ ፍስሃ በኢትዮጵያ…
የሕክምና ላቦራቶሪዎች ወደ አክሪዲቴሽን ቢመጡ አገልግሎታቸው ይበልጥ ተአማኒነት ያገኛል
የሕክምና ላቦራቶሪዎች ወደ የአክሪዲቴሽን ተጠቃሚ ቢሆኑ ለሕብረተሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ይበልጥ ተአማኒነት ያገኛል ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ፡፡ ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ጌተንት ጽጌመላክ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ለመንግስትና ለግል የሕክምና ተቋማት የላቦራቶሪ ኃላፊዎችና ባሙያዎችና በተዘጋጀው ስልጠና…
MESSAGE: Quality assurance of the laboratory(PT)
Testing laboratories must address a variety of quality assurance issues, including the reliability of results. Meet these quality requirements with CompaLab by participating in the 2021 proficiency tests. We would also like to remind you that registrations have been open since October…
የአክሪዲቴሽን አገልግሎትን የበለጠ ተደራሽ ለማድርግ አክሪዲት የሆኑ ተቋማትን በአክሪዲቴሽኑ ተጠቃሚ ሊሆኑ ይገባል ተባለ፡፡
የአክሪዲቴሽን አገልግሎትን የበለጠ ተደራሽ ለማድርግ አክሪዲት የሆኑ ተቋማትን በአክሪዲቴሽኑ ተጠቃሚ ሊሆኑ ይገባል ተባለ፡፡ የአክሪዲቴሽን አገልግሎትን የበለጠ ተደራሽ ለማድርግ አክሪዲት የሆኑ ተቋማትን በአክሪዲቴሽኑ ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል ሲሉ የኢዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት የሕዝብ ክንፍ አባላት ተናገሩ፡፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት ዛሬ በአዲስ አበባ…
Ethiopian Council of Ministers approved the proposed draft accreditation service fee
The 90th regular meeting of ministers has made a decision on different issues including Ethiopian National accreditation service fee on September 26,2020 .