የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት (EAS) የሀገሪቱን የአክሬዲቴሽን ሥርዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ ይበልጥ ተወዳዳሪና ተቀባይነት ያለው ለማድረግ የሚያከናውነውን ጉዞ የሚያጠናክር አዲስ ስኬት አስመዝግቧል። ተቋሙ ከግሎባል አክሬዲቴሽን ኮኦፕሬሽን (Global Accreditation Cooperation Incorporated – Global ACI) ጋር ያለውን የባለብዙ ወገን የጋራ እውቅና ስምምነት (Multilateral…
