News

የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች ነሀሴ 17/2016 ዓ.ም በእንጦጦ ተራራ በመገኘት የችግኝ ተከላ አከናውነዋል፡፡

ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የንድና ቀጣናዊ ትስስር ሚነስቴር ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች ጋር በመሆን የችግኝ ተከላው ተከናውኗል፡፡

የአገልግሎቱ ሰራተኞች አምና በተመሳሳይ በደበል ተራራና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ አሻራቸውን ማሳረፋቸው የሚታወስ ነው፡፡

Tel- +251-116671247/0116670995

www.eas-eth.org

facebook- https://www.facebook.com/enaoETHEAS-Ethiopian Accreditation Service

Twitter: (X) @Enao-ETH

Email- info@eas-eth.org

p.o.Box- 3898

የመ/ቤቱ ሰራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ