የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አጠቃላይ የአሰሰር ካሊብሬሽን ስልጠና አካሄደ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት አጠቃላይ የአሰሰር ካሊብሬሽን ስልጠና በአመት አንድ ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን 6 September 2022ዓ.ም አሰሰሮች፤ የአገልግሎቱ አመራሮችና ሠራተኞች በተገኙበት የ proficiency Test policy, Traceability policy, Traceability Checklist, Timeline rule, Use of…