![](https://eas-eth.org/wp-content/uploads/2022/07/DSC_2756-1024x680.jpg)
የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ለኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር ባቀረቡት ማመልከቻ መሰረት የተቀመጠውን ዓለም አቀፍና ብሔራዊ መስፈርቶች በፍተሻ ላቦራቶሪ ISO/IEC 17025 በሁለት ወሰኖች ማለትም ፊዚካል እና ኬሚካል ስላሟሉ የአክሪዲቴሸን ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር ያገኘውን የአክሪዲቴሸን አገልግሎት ሰርቲፍኬት አገልግሎቱን በጊዜያዊንት እየመሩ ያሉት ወ/ሮ መሰረት ተሰማ የድርጅት ተወካይ አስረክበዋል፡፡
![](https://eas-eth.org/wp-content/uploads/2022/07/DSC_2760-1024x680.jpg)
የኢትዮጵያ አክሪዲቴሸን አገልግሎት ለኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር በፍተሻ ላቦራቶሪ ISO/IEC 17025 በፊዚካል እና ኬሚካል ወሰኖች የአክሪዲቴሸን አገልግሎት ሰጠ፡፡