የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት የኮቪድ 19 ወረርሺኝ በተከሰተበት ወቅት የጽ/ቤቱን ሥራ በኦን ላይን ለማድረግና አዳስ የአክሪዲቴሸን ወሰኖችን ለማስፋት ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን የጽ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ገለጹ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩአቶ አርአያ ፍስሃ የጽ/ቤቱን የ2013 ዓ.ም የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ከሰራተኞች ጋር በጋራ…
ጽ/ቤቱ ለተለየያ ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት በኮንስትራክሽንንና በብረታብረት ዘርፍ ለተሰማሩ አምራቾችና አገልግሎት ሰጪዎች የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ፡፡ ጽ/ቤቱ ባዘጋጀው ለኮንስትራክሽንንና በብረታብረት የማምረቻ ተቋማትና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መክፈቻ ላይ የጽ/ቤቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ጽጌመላክ ባደረጉት ንግግር ተቋማት…